Back to Top
Ethiopian Telecom in Easy Mode ኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ Screenshot 0
Ethiopian Telecom in Easy Mode ኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ Screenshot 1
Ethiopian Telecom in Easy Mode ኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ Screenshot 2
Ethiopian Telecom in Easy Mode ኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About Ethiopian Telecom in Easy Mode ኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ

ለኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን (ኢትዮ ቴሌኮም) ደንበኞች የሚሆን,አዲሱን የኢትዮ ቴሌኮም ቅናሽ መሰረት ያደረገ ከሲም ካርድ ጋር የተያያዙ አገልግሎቶችን የያዘ አፕሊኬሽን(መተግበሪያ) ሲሆን ከያዛቸው አገልግሎቶች መሃከልም
* የሞባይሎን ካርድ በካሜራ ወይም ያለካሜራ መሙላት
* አፕሊኬሽኑ ውስጥ የተካተተ ካሜራ በመጠቀም ካርዱ ላይ ያለውን ቁጥር በቀላሉ አንብበው መሙላት እንዲችሉ ያስቻለ
* ቀሪ ሂሳቦን ማየት
* መልሰው ይደውሉልኝ መልዕክት በቀላሉ የሚፈልጉትን ኮንታክት መርጠው ለመላክ
* በቀላሉ ገንዘብ ለማስተላለፍ
* በኢትዮ-ገበታ የቀረቡትን የጥቅል ቅናሽ መገልገያዎች በቀላሉ መጠቀም ያስችላል
* የድምጽ የአጭር መልዕክት አገልግሎት ለመጠቀም
* የሞባይል ካርዶን በብድር መሙላት
* የድምጽ መልዕክት ለማስተላለፍ
* በቴሎኮም ዙሪያ ጥያቄ ለማቅረብ (994) መደወል ያስችላል
* የተወሰኑ ጠቃሚ ስልክ ቁጥሮች ፖሊስ ፣ ባንኮች ፣ እሳት አደጋ ጣቢያዎች
* የተደበቀ የ Android ሚስጥር ኮዶች ለማወቅ እና ለመጠቀም
* ከኢትዮ ገበታ ላይ በቀላሉ ለመግዛት
ከዘመኑ ጋር ይዘምኑ -- ህይወቶን ቀለል ያርጉ!

An App for Ethiopian Telecommunication Corporation (EthioTelecom / ethio Self-Care
) Customers, this is an APP for Ethiopian Telecom customers which contains most of the services for SIM card related issues like
* Recharge Current Balance by writing the numbers on the card
* Recharge Current Balance by reading the numbers on the card using in-app camera
* Request Current Balance
* Request Call Me Back just by auto selecting the user from contacts
* Money Transfer just by selecting the user from contacts
* Ethio Gebeta Package Offer Utilities in a comfortable way to access
* Recharge Airtime Using Mobile Credit
* Voice Short Message Service(VSMS)
* Voice Mail
* Call to Support persons (994)
* Useful Ethiopian Numbers like police, banks, fire stations …
* Hidden Android Secret Codes

The App contains no payment system.

EthioTelecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an integrated telecommunications services provider in Ethiopia, providing internet and telephone services.

For all users who are outside of ETHIOPIA Please use our WORLD-EDITION Recharge Master APP

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.samuel.rechargemaster

Similar Apps

EthioSafari  (ሳፋሪኮም + ቴሌ)

EthioSafari (ሳፋሪኮም + ቴሌ)

0.0

App for Ethiopian Telecom users: EthioSafari (Safaricom + EthioTelecom) App supports both...

ስንክሳር * Sinksar Saints History

ስንክሳር * Sinksar Saints History

4.8

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን! ስንክሳር ማለት የእግዚአብሔርን ረድኤት...

መፅሃፍ ቅዱስ ለልጆች Children's Bible

መፅሃፍ ቅዱስ ለልጆች Children's Bible

0.0

ይህ በአማርኛ የቀረበ የመፅሃፍ ቅዱስ የመጀመሪያዎቹን ከፍጥረት ታሪክ እስከ ወንድማማቾቹ ያዕቆብ እና...

Bible Verses | የመፅሃፍ ቅዱስ ጥቅሶች

Bible Verses | የመፅሃፍ ቅዱስ ጥቅሶች

3.2

ይህ Ethiopian Bible መፅሃፍ ቅዱስ Verses in Amharic and English መተግበሪያ ከመፅሐፍ...

ደላላ | Delala | Broker | Agent

ደላላ | Delala | Broker | Agent

0.0

ከሁለቱ ውጪ ሊሆኑ አይችሉም ወይ ደላላ ኖት ወይ ደግሞ ደላላ ያስፈልጎታል። ከዚህ...

Programming 101

Programming 101

0.0

The App contains more than 100 programming sample codes for helping codders...

author
Good
Abel Lala
author
Ethiopian telecom
Shukran Gb
author
Wow
Freshwoyin Zerihun
author
አንደኛ App 👍 ፅድት ያለ ስራ
Kirubel Melaku
author
Good
Alazar Getachew
author
Amazing
David naji