Back to Top
መፅሃፍ ቅዱስ ለልጆች Children's Bible Screenshot 0
መፅሃፍ ቅዱስ ለልጆች Children's Bible Screenshot 1
መፅሃፍ ቅዱስ ለልጆች Children's Bible Screenshot 2
መፅሃፍ ቅዱስ ለልጆች Children's Bible Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About መፅሃፍ ቅዱስ ለልጆች Children's Bible

ይህ በአማርኛ የቀረበ የመፅሃፍ ቅዱስ የመጀመሪያዎቹን ከፍጥረት ታሪክ እስከ ወንድማማቾቹ ያዕቆብ እና ኤሳው ድረስ 9 ዋና ዋና ታሪኮችን በ 144 ገፃች ለህፃናት በሚሆን መልኩ በስዕላት አቀናብረን ያቀረብነው ሲሆን ታሪኩም ሙሉ ለሙሉ ከመፅሃፍ ቅዱስ ላይ በመውሰድ ለህፃናት በሚመጥን መልኩ የተፃፈ ነው፡፡
እርሶም ልጆቾን ወይም ታናናሾቾን እንዲያስተምሩበት እንጋብዛለን፡፡ እርሶም ይህን ለማስተማሪያነት ቀጥታ ከማንበብዎ በፊት በቅደሚያ በሚያነቡት ታሪክ መሰረት መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ሙሉውን ታሪኩን ለራስዎ ማንበብዎን አይዘንጉ፡፡ ምክንያቱም ልጆች ተጨማሪ ጥያዎችን ሊጠይቆት ስለሚችሉ ነው፡፡<
ይህ የልጆች መፅሃፍ ቅዱስን መማሪያ መፅሃፍም የመጀመሪያ ክፍል ሲሆን በቀጣይም ሌሎቹን የመፅሃፍ ቅዱስ ክፍሎች እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንሰራለን እርሶም መፅፉን ለልጆቾዎ ወይም ለሚያውቋቸው በመግዛት ይደግፉን፡፡
በመፅሃፉ ውስጥ የተካተቱ ታሪኮች፡
1. የፍጥረት ታሪክ
2. የአዳም እና የሄዋን ኑሮ በገነት ውስጥ
3. አቤል እና ቃየል
4. የኖህ መርከብ
5. የሰናዖር ግንብ
6. አብርሃም እና ሳራ
7. እግዚአብሔር አብርሃምን እንደፈተነው
8. ይስሃቅ እና ርብቃ
9. ኤሳው እና ያዕቆብ

In this book we have compiled the first 9 stories from the story of creation, to the days of the brothers James and Esau in 144 pages for children in Amharic language, and the story is completely taken from the Bible and written in a child-friendly way using illustrations.
We invite you to teach your children or your little ones. But be reminded that before you read this book for any child, remember to read the whole story in the Bible by yourself because the children may ask for more questions.
This is the first part of the children's Bible study book, and we will continue to work on other parts of the Bible according to God's will.

ይህን መፅሃፍ ቅዱስን በቀላሉ ለህፃናት ማስተማሪያ አፕሊኬሽን የመፅሃፍ ቅዱስ ታሪኮችነ በስዕል በተደገፈ መልኩ ያቀረበ ሲሆን በነፃ አውርደው እንዲጠቀሙበት ልጆቾን ወይም ታናናሾቾን እንዲያስተምሩበት ታስቦም የተዘጋጀ ነው፡፡ እርሶም ይህን ለማስተማሪያነት ቀጥታ ከማንበብዎ በፊት በቅደሚያ በሚያነቡት ታሪክ መሰረት መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ሙሉውን ታሪኩን ለራስዎ ማንበብዎን አይዘንጉ፡፡ ምክንያቱም ልጆች ተጨማሪ ጥያዎችን ሊጠይቆት ስለሚችሉ ነው::

ሃሳብ አስተያየትዎን ለግሱን አፕሊኬሽኑንም ለሚያስፈልጋቸው ሁሉ ያጋሩ
We made this free first stage Free Bible App for Ethiopian children and for their Families or Guardians in Amharic Language. Before reading the bible App for your child please make sure to read the whole chapter on the Holy Bible it self because you may end up to be asked a challenging question from your child. So for preparation purpose read the chapters from the Holy Bible.

Please share the App to all who need it.

Similar Apps

Ethiopian Bible Versesወሳኝ ጥቅሶች

Ethiopian Bible Versesወሳኝ ጥቅሶች

3.2

ይህ Ethiopian Bible መፅሃፍ ቅዱስ Verses in Amharic and English መተግበሪያ ከመፅሐፍ...

EthioSafari  (ሳፋሪኮም + ቴሌ)

EthioSafari (ሳፋሪኮም + ቴሌ)

0.0

App for Ethiopian Telecom users: EthioSafari (Safaricom + EthioTelecom) App supports both...

EthioTelecom + Amole (ቴሌና አሞሌ)

EthioTelecom + Amole (ቴሌና አሞሌ)

4.5

“Ethiopian Telecom in Easy Mode ኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ” is rebranded to “Etel...

ስንክሳር * Sinksar Saints History

ስንክሳር * Sinksar Saints History

4.8

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን! ስንክሳር ማለት የእግዚአብሔርን ረድኤት...

Tianshi Products & Training's

Tianshi Products & Training's

4.0

Description “Tiens App” or Tianshi Products & Training's - Business Management App...

መፅሃፍ ቅዱስ ለልጆች Children's Bible

መፅሃፍ ቅዱስ ለልጆች Children's Bible

0.0

ይህ በአማርኛ የቀረበ የመፅሃፍ ቅዱስ የመጀመሪያዎቹን ከፍጥረት ታሪክ እስከ ወንድማማቾቹ ያዕቆብ እና...

author
በጣም በጣም ጥሩነው
Abebe Zewede
author
በጣም ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት እግዚአብሔር ይርዳችሁ
Aklilu Mequanint
author
ምርጥ ነው በርቱበት
Addisalem Bekel
author
ልጆች ላይ መሰራቱ ሊበረታታ ይገባል
Bethel Tamrat
author
ጥሩ ነው
Yonatan Ketema
author
Amazing
Abel Dani