Back to Top
ቁርአን ድምጽ Amharic Quran Screenshot 0
ቁርአን ድምጽ Amharic Quran Screenshot 1
ቁርአን ድምጽ Amharic Quran Screenshot 2
ቁርአን ድምጽ Amharic Quran Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About ቁርአን ድምጽ Amharic Quran

ይህ መጽሐፍ የመጀመሪያው ምዕራፍ መግቢያውና ሙስሊሞች በአጠቃላይ ቁርአን ከእግዚአብሔር መጣ የሚል እምነት እንዳላቸው የሚናገር ነው፡፡ ሙስሊሞች በሙሉ ያላቸው ይህ እምነትና መረዳት በሐቀኛ ምርመራ በመመሥረት የቁርአን ምንጭ ምንነት መገለጡ መከተል ያለባቸውን አሁኑኑ እንዲያስቡበት በጣም እንደሚረዳቸው ይታመናል፡፡

ቅዱስ ቁርአን ወይንም ቁርአን) የመሃከለኛዉ አለም የእስልምና የቅዱስ መጽሃፍ ወይም የእምነት ጽሁፍ ነዉ፣ በዚህም ትምህርት ይህ ጽሁፍ የመጣዉ በአላህ ፈቃድ ቃሉን በጂብሪል አማካኝነት ለነብዩ ሙሀመድ የወረደ የአላህ ቃል ነው። ቅዱስ ቁርአን ለመጀመርያ ጊዜ በአረብኛ ነበር የተጻፈዉ። አላህ ለቁራን ቃል ገብቶለታል እሱም ማነም ሰዉ መበረዝ እንደማይችል እና ማነም ሰዉ ቃሉን ቀይሮ ህጉን ሊአሳስት እንደማይችል ነዉ። አላህ ሁልጊዜም ከመበረዝ የሚጠብቀዉ በአለም ላይ ያለ ብቸኛው መጽሃፍ ነዉ። ይሀም በአማርኛ የተተረጎመ ቁርዓን ነዉ።

ቁርአን ሰዎች እና አጋንንት እንኳ ቢሰበሰቡ የሱብ ተመሳሳይ አንቀጽ ወይም አረፍተ ነገር ማምጣት ይችሉ እንደሆነ ይሞክሩ በማለት ተአምረኛነቱን እና እውነተኛነቱን አረጋግጧል። ቁርአን ከመበዘረዝ እና ከመከለስ የጠራ ነው። እንደዚህም የሰው ልጆች ሁሉ መመሪያ እንደሆነ ሳይበረዝ እና ሳይከለስ እስከ ትንሳኤ ቀን ድረስ ይቆያል፤ ምክንያቱም አላህ እጠብቀዋለሁ ብሎ ቃል ስለገባለት ቁርአንን በተመለከተ ሙስሊሞች ምንም አይነት ልዩነት የለባቸውም። በአረብኛ ተጽፎ አንድ ቃል ይቅርና አንድ ፊደል እንኳ ሊጨመር ቢችል ወይም ቢቀነስ በቀጥታ በቀላሉ ማወቅ ይቻላል። የሰው ልጆች በዚህ ምድርም ይሁን በመጭው አለም ሰላም እና እርጋታ ከፈለጉ ሙስሊም ሆነው በቁርአን መመራት አለባቸው የሚል ትምህርት ያቀርባል።

Similar Apps

Constitution of Ethiopia (Ethi

Constitution of Ethiopia (Ethi

3.6

The current Constitution of Ethiopia, which is the supreme law of the...

ቁርአን ድምጽ Amharic Quran

ቁርአን ድምጽ Amharic Quran

5.0

ይህ መጽሐፍ የመጀመሪያው ምዕራፍ መግቢያውና ሙስሊሞች በአጠቃላይ ቁርአን ከእግዚአብሔር መጣ የሚል እምነት...

Qurani (Quran Tukufu) in Swahi

Qurani (Quran Tukufu) in Swahi

4.7

Qurani (Qur'an) (Quran katika Kiswahili)Tarjuma ya Qur'ani Tukufu Kwa KiswahiliTranslation of The...

Ismlar manosi - O‘zbek

Ismlar manosi - O‘zbek

0.0

Ilovada 14 mingdan ortiq ismlar va ularning ma'nolari bilan tanishishingiz.Ismlar manosi -...

ተረትና ምሳሌ

ተረትና ምሳሌ

3.9

ጥቅሶቹን ያንብቡ እና አዳዲስ ነገሮችን ይማሩ.ለእርስዎ ነጻ እና የበይነመረብ ግንኙነት አያስፈልገዎትም.መደብ:ተረትና ምሳሌቡሄ...

አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ኦዲዮ እና ጽሑፍ

አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ኦዲዮ እና ጽሑፍ

4.8

በየርዕሶቹ የተመረጡ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችመጽሐፍ ቅዱስ ስለ ተለያዩ ጉዳዮች እና ርዕሰ...

author
A+
Remezin Obget
author
Mashallah
Nas Aman
author
Mashallah
Sulayman Nurhassen
author
ጀዛኩሙላህ
Dawud Alli
author
جزاك للة خيرا👍
ሂወቴ እስላም ነዉ አለሀምዱሊላ Rak
author
ማሻአሏህ ተባረከሏህ የበለጥ ለመስራት ሞክሩ አሏህ ያበርታችሁ።
mohammed asfaw