ቀረርቶ ወይም ሽለላ ባህላዊ ሙዚቃ ነው ። በሰርግ በድግስ እና በበአላት ጊዜ ማቅራራት እና መሸለል የተለመደ ነው ። ቀረርቶ kererto ወይም shilela ሽለላ ስሜትን ለማነሳሳት እና ጀግናን ለማሞገስ ሞራል ለመስጠት በልዩ ዜማ የሚቀርብ ግጥም ነው ። ሽለላ ብዙ ጊዜ በወንዶች ቢዘወተርም አንዳንዴ ሴቶችም ያቅራራሉ ።
አባባሎች ና ጥቅሶች። አማረኛ አባባሎች። አማረኛ ጥቅሶች። ምርጥ አባባሎች ና ምርጥ ጥቅሶች።...
አስተማሪ አጫጭር ታሪኮች ። የህይወት ገጠመኝና ወጎች ። ትምህርት አዘል ወጎች ።...
በነገሮች መካከል ያለውን ተመሳሳይነት እና ልዩነት የምንፈትሽበት ባህላዊ የማስተማርያ ዘዴ ነው። እንቆቅልሽ...
ሰምና ወርቅ ቅኔ ነው ። ቅኔ ውሰጠ ወይራ ሲሆን ስዉር መልዕክት የምናስተላልፍበት...
ምሳሌ ማለት በአንድ ቋንቋ ወይም ባሕል ውስጥ የሚጠበቅ የጥበብ ቃል ወይም ዘይቤ...
አስቂኝ ቀልድ ና ኮሜዲ ። ኮሜዲ ። ጆክ ። ቀልድ ና ሳቅ...
Created with AppPage.net
Similar Apps - visible in preview.