ሰምና ወርቅ ቅኔ ነው ። ቅኔ ውሰጠ ወይራ ሲሆን ስዉር መልዕክት የምናስተላልፍበት ስልት ነው ። ሰምና ወርቅ በውስጡ ሰም ፣ ወርቅ እና ህብረቃል አለው ። የግዕዝ ሠምና ወርቅ እና የአማረኛ ሰምና ወርቅ ተብለው በሁለት ይከፈላሉ ።
ቅኔ አራት የአፈታት ዘዴወች አሉት ።
ታሪክን በማወቅ ። ከመጽሐ ቅዱስ፣ ከቁራን ከታሪክ መጻሕፍትና ከአባቶች ወዘተ ። የቅኔው አፈታት ስልት ታሪክን በማወቅና ነገሮችን በማመሳሰል የመፍታት ስልት ነው ።
ቃላትን አጥብቆና አላልቶ በማንበብ የመፍታት ዘዴ ማለትም አፈታቱ ቃሉን አጥብቀንና አላልተን ስናነበው በሚያመጣው የትርጉም ለውጥ ነው ።
በተጨማሪም ቃላትን በመፈልቀቅ ።
ነገሮችን በማመሳሰል ቦታና ጊዜን በማስታወስ የአማረኛ ሰምና ወርቅ ቅኔን መፈታት ይቻላል ።
የአማረኛ ግጥሞች ስብስብ ። የግድግዳ ግጥሞች ። ግጥም ስለ ሀገር። ግጥም ስለ...
አባባሎች ና ጥቅሶች። አማረኛ አባባሎች። አማረኛ ጥቅሶች። ምርጥ አባባሎች ና ምርጥ ጥቅሶች።...
በነገሮች መካከል ያለውን ተመሳሳይነት እና ልዩነት የምንፈትሽበት ባህላዊ የማስተማርያ ዘዴ ነው። እንቆቅልሽ...
A list of wisdom quotes, idioms and sayings. Motivational quotes, life lessons...
አስተማሪ አጫጭር ታሪኮች ። የህይወት ገጠመኝና ወጎች ። ትምህርት አዘል ወጎች ።...
ሁሉን በአንድነት የያዘ ። ጠቅላላ እውቀት ። አጠቃላይ ሁሉን የያዘ ። ሁሉ...
Created with AppPage.net
Similar Apps - visible in preview.