This application contains a list of the dates on the Ethiopian Orthodox Church.
የቅዱሳን በዓላት አፕሊኬሽን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በየዕለቱ ታስበው የሚውሉትን ቀናት ዝርዝር የያዘ ሲሆን፤ እነዚህም ቀናት በስንክሳር ላይ ሰፍረው የሚገኙት እና አብዛኛው ሰው በተለምዶ ከሚያውቃቸው ቀናት በተጨማሪ ያሉ ቀናትን ይይዛል። በየዕልቱ እንዲሁም በየወሩ ታስበው የሚውሉ ቀናት ይለያያሉ፤ ማለትም ፥ ጥቅምት አንድ እና ህዳር አንድ ዕለት ተመሳሳይ በዓል አይደለም ከልደታ ለማርያም በስተቀር። በዚህ መሰረት ይህ አፕልኬሽን በዓመቱ ውስጥ ያሉትን የእያንዳንዱን ዕለታት ዝርዝር የያዘ ሲሆን፤ በየቀኑም ማስታወሻ (Notification) አለው።
መጽሐፍ ቅዱስን በቀላሉ ለማጥናት የሚረዱ፣ ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወጣጡ ጥያቄዎችን በመመለስ መጽሐፍ ቅዱስን...
Nablis sport will keep you updated with the latest updates on the...
The Samaria News is a news aggregation application, that aggregates all the...
This is a Hangman Game made with Amharic words. A word is...
Ethiopia is a country with a history more than 3000 years. The...
ባሕረ ሐሳብ ከሁለት የግዕዝ ቃላት የተገኘ ሲሆን ባሕር ማለት ዘመን፤ ሀሳብ ማለት...
Created with AppPage.net
Similar Apps - visible in preview.