ዜማ Player መተግበሪያ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ መዝሙሮችንና ሙዚቃዎችን በድምፅ (Audio) የሚያገኙበት መተግበሪያ ነው ይህ መተግበሪያ የተለያዩና ለአጠቃቀም የሚመቹ አገልግሎቶች የተካተቱበት ነው ከእነዚህም አገልግሎቶች መካከል ቆየት ያሉ መዝሙሮችና ሙዚቃዎችን በጥሩ የድምፅ ጥራት ያገኙበታል እንዲሁም አዳዲስ መዝሙሮችና ሙዚቃዎችን በፍጥነት ያገኙበታል የወደዱተትን ሙዚቃዎችና መዝሙሮች ስልኮ ላይ ማስቀረት ይችላሉ በዚህ መተግበሪያ አገልግሎቶቹን በበይነመረብ (Internet) ወይም ያለ በይነመረብ (Internet) ማግኘት ይችላሉ በዚህ መተግበሪያ የሚያገኙት ሙዚቃዎችና መዝሙሮች የሙዚቀኛውንና የዘማሪውን የቅጂ መብት © በአስተማማኝ ሁኔታ ይጠብቃል መተግበሪያውን ስልኮ ላይ ይጫኑት ይጠቀሙበት ይወዱታል ።
-ቀጥታ ስርጭቶች-አዳዲሲ የመዝሙር ቪድዮዎች-አዳዲሲ የመዝሙር ግጥሞች-በትንሽ ኔትዎር መስራት-አዳዲሲ መንፈሳዊ ትምህርቶች-የዘማሪዎች መዝሙር በ...
it helps to play songs with lyrics in a nice way...
With a simple user interface, design and exciting features, our app is...
Disciple Bible University app is an online platform for managing data associated...
እንኳን ወደ Ethio Exam Book መተግበሪያ በደህና መጡ ። ይህ አዲስ መተግበሪያ...
Holistic Bible College E-Learning Application is a software Application or Web-based technology...
Created with AppPage.net
Similar Apps - visible in preview.