Back to Top
የመዝሙር ጥናት ደብተር - Mezmur Tenate debeter Screenshot 0
የመዝሙር ጥናት ደብተር - Mezmur Tenate debeter Screenshot 1
የመዝሙር ጥናት ደብተር - Mezmur Tenate debeter Screenshot 2
የመዝሙር ጥናት ደብተር - Mezmur Tenate debeter Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About የመዝሙር ጥናት ደብተር - Mezmur Tenate debeter

-ቀጥታ ስርጭቶች
-አዳዲሲ የመዝሙር ቪድዮዎች
-አዳዲሲ የመዝሙር ግጥሞች
-በትንሽ ኔትዎር መስራት
-አዳዲሲ መንፈሳዊ ትምህርቶች
-የዘማሪዎች መዝሙር በ ስኬል ተከፋፍሎ እንዲሁም በ አልበም
አዲስ መዝሙር ከየት አገኛለው ብለው አስበው ያውቃሉ ? የድሮስ መዝሙር ፈልገው አተዋው ያውቃሉ ? የመዝሙር ግጥምስ ፈልገው አላገኙ ይሆን ? ቸርች ውስጥ መዝሙር ሲያጠኑ ከያንዳንዱ መዝሙር ቀጥሎ ምን እንደሚዘምሩ አሳስቦታል ?እንግዲያውስ የዚን ሁሉ መፍትሄ ይዘንላቹ መጥተናል ከ 3500 በላይ የመዝሙር ግጥሞች በየቀኑ አዳዲስ መዝሙሮች በስኬል የተከፋፈሉ መዝሙሮች የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶች የቀጥታ ስርጭት አምልኮዎች እና የቀጥታ ስርጭት ትምህርቶች ብቻ ምን አለፋቹ ሁሉንም በ አንድ ቦታ የያዘ ድንቅ መተግበርያ አሁኑኑ አውርደው ይባረኩበት ይህ መተግበሪያ በሙዚቃ እውቀት እና በዜማ ምርጫ መካከል መድረክን በማቅረብ የክርስትና ማህበረሰብ ውስጥ የአምልኮ ክፍተቱን ለመሙላት ይፈልጋል ይህ የመዝሙር ጥናት ደብተር የሚያገለግለው ለ ወርሺፕ ሲሆን ማንም ሰው ስለ እስኬል ሳይቸገር ሳይጨነቅ ማስመለክ ይችላል እንዲሁም እስከዛሬ የተዘመሩትን መዝሙሮች በአንድ ላይ የሚያገዩበት ድንቅ አፕሊኬችን ነው በተጨማሪም የተለያዩ መዝሙሮችን በየ እስኬላቸዉ ይዛል አውርደው ይጠቀሙት ይህ አፕሊኬችን በየጊዜው አፕዴት እናደርገዋለን አውርደው ይባረኩበት

Similar Apps

YT Music player

YT Music player

4.6

it helps to play songs with lyrics in a nice way...

Missionary University

Missionary University

0.0

With a simple user interface, design and exciting features, our app is...

Disciple Bible University

Disciple Bible University

0.0

Disciple Bible University app is an online platform for managing data associated...

Ethio Exam Book

Ethio Exam Book

0.0

እንኳን ወደ Ethio Exam Book መተግበሪያ በደህና መጡ ። ይህ አዲስ መተግበሪያ...

Holistic Bible College

Holistic Bible College

0.0

Holistic Bible College E-Learning Application is a software Application or Web-based technology...

ዜማ Player | Zema player

ዜማ Player | Zema player

4.6

ዜማ Player መተግበሪያ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ መዝሙሮችንና ሙዚቃዎችን በድምፅ (Audio) የሚያገኙበት...

author
this app is best . It helps me a lot
kaleb Girum Kalu
author
Nice 👍
DESIGNER ABI
author
Yabede nw
Masresha Geremew
author
Nice
Gosple Poem
author
Thanks alot geat job keep up the update
Joseph Zegeye
author
good app
FT Habesha