ሐዊር - ለተጓዥ
ይህ መተግበሪያ የኢኦተቤክ መንፈሳዊ ጉዞዎችን ለሁሉም ተደራሽ በማድረግ ተጓዥ እና አጟጓዥን ለማገናኘት ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
About ሐዊር - ለተጓዥ
ይህ “ሐዊር” (ሀዊር, ሃዊር, ሓዊር, ኀዊር, ኃዊር, Hawir) - ለተጓዥ የተሰኘ መተግበሪያ ተጠቃሚዎች ወደ ተለያዮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ቅዱሳን መካናት የሚደረጉ መንፈሳዊ ጉዞዎችን አግኝተው ትኬት የሚቆርጡበት መተግበሪያ ነው።
ከዚህ በተጨማሪ መተግበሪያው ተጠቃሚዎች ስለ ቅድስት ቤተክርትያኗ ቅዱሳን መካናት (ገዳማትና አድባራት) ታሪክ እና ክብረ በዓላት መረጃዎችን እንዲያገኙ በማድረግ ግንዛቤያቸውን እንዲያሰፉ ያደርጋል።
Similar Apps
트랩플랜 – 같이 만드는 여행, 여행계획, 여행일정
Travel schedule, travel planning, and expense management all in one! Travel planner that works together
Ecodrivy - Location de voiture
Location sans attente 24/7
Marhaba Captain
Drive with Marhaba, and start earning on your own schedule today!
Baccarat Hotels
The Baccarat Hotel guest experience application
Taxi Trujillo Conductor
Connects drivers and passengers in Trujillo. Fast and safe trips!
Tracking BRT
Track bus and bus stop locations in Cirebon in real-time.