Back to Top
Tselote Abew Screenshot 0
Tselote Abew Screenshot 1
Tselote Abew Screenshot 2
Tselote Abew Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About Tselote Abew

ጸሎተ አበው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ድርሳናት ፣ መልክ እና የተለያዩ ጸሎቶችን አካቶ የተዘጋጀ መተግበሪያ ሲሆን በዚህ ስሪት (version) የሚከተሉት የጸሎት መጽሃፍት ተካተዋል።
- የዘወትር ጸሎት ፣
- ውዳሴ ማርያም ፣
- ይዌድስዋ መላእክት ፣
- አንቀጸ ብርሃን ፣
- የሰኔ ጎልጎታ ፣
- ድርሳነ መድኃኔ ዓለም ፣
- ተአምረ መድኃኔ ዓለም ፣
- መልክአ ሥላሴ ፣
- መልክአ መድኃኔ ዓለም ፣
- መልክአ ማርያም ፣
- መልክአ ሚካኤል ፣
- መልክአ ሩፋኤል ፣
- ሕማማተ መስቀል ፣
- መልክአ ኪዳነ ምሕረት ፣
- መልክአ ገብርኤል ፣
- መልክአ ዑራኤል ፣
- መልክአ ጊዮርጊስ፣
- የምኅላ ጸሎት፣
- መልክአ ተክለ ሃይማኖት፣
- ሐጹረ መስቀል፣
- ሰይፈ መለኰት።

በቀጣይ በሚለቀቀው ስሪት (version) ደግሞ ድርሳነ ሚካኤል ፣ መልክአ ኢየሱስ እና መልክአ አርሴማ እንዲሁም የተለያዩ ድርሳናት ፣ ገድላት እና ሌሎችም የጸሎት መጽሃፍት እንዲካተቱ ይደረጋል።

ከዚህ በተጨማሪም መተግበሪያው ለቀንም ሆነ ለምሽት እይታ ተስማሚ እንዲሆን የተዘጋጀ ሲሆን የጽሁፉን መጠን ደግሞ እንደ አስፈላጊነቱ መጨመር ወይም መቀነስ ይቻላል።

Similar Apps

Bible in Amharic and Geez, KJV

Bible in Amharic and Geez, KJV

4.4

MAJOR FEATURES* Amharic, Geez, KJV, ASV Bibles with On-demand Audio (download a...

Orthodoxia: Orthodox Education

Orthodoxia: Orthodox Education

0.0

Orthodoxia is a mobile application that contains hundreds of questions across various...

Tehillim by Abraham’s Legacy

Tehillim by Abraham’s Legacy

4.9

Tehillim at your fingertips. Complete the book of tehilim collectively with the...

AlayaCare

AlayaCare

3.2

The AlayaCare Care Worker app makes it easy for care workers and...

Metropolitan Tabernacle

Metropolitan Tabernacle

0.0

This is the official app for the Metropolitan Tabernacle Reformed Baptist Church,...

Graduate Theological Tour

Graduate Theological Tour

0.0

Download the Graduate Theological Union app today and get fully immersed in...

Frequently Asked Questions(FAQ)

የሕማማተ መስቀል በአስፈተና የሚሰጥ ምሳሌን የሚካሄድ እንደሆነ መልክአዊ መስማማት ለማስተናገድ፣ መልክአዊ መስማማት ለማስቀመጥ የሚከተሉትን ድርሳናት ምሳሌ ለመጠቀም የሚለቀቀው ስሪት (version) ምንድነው?

የሕማማተ መስቀል በአስፈተና የሚሰጥ ምሳሌን የሚካሄድ ደግሞ መልክአዊ መስማማት ለማስተናገድ የሚከተሉትን እናንተው አካቶ የተዘጋጀ ሲሆን መልክአዊ እንዲሆን ያስፈልጋል።

የዘወትር ጸሎት እንዲከሰሱ ይዘጋጁን ማስተንገድ ይችላል፣ እናንተ መልክአ ሥላሴ መልክአ መድኃኔ ዓለም ፣ መልክአ ማርያም ፣ መልክአ ሚካኤል ወይም መልክአ ሩፋኤል የዘወትር ጸሎቶች ለመተግበሪያው ማስተንገድ ይችላል፣ ስለሆነ የሚከተሉት ጸሎቶችን ወይም ሌሎችን መጽሃፍት እንዲካተቱ መደረግ ይችላል።

የዘወትር ጸሎት እንዲከሰሱ ይዘጋጁን ማስተንገድ ይችላል፣ እናንተ መልክአ ሥላሴ ፣ መልክአ መድኃኔ ዓለም ፣ መልክአ ማርያም ፣ መልክአ ሚካኤል ፣ መልክአ ሩፋኤል የዘወትር ጸሎቶችን ወይም ሌሎችን የጸሎት መጽሃፍት እንዲካተቱ ያደርጋል።
author
Very good app ! Thank you
Nahusenay Tades
author
good work keep it up
Tekle Media
author
May the your life be as fulfilled as it should be . We are very proud and thankful for your success.
Maryam
author
የኢትዮጵያ የመጀመሪያ update የሚያረግ በየጊዜው app ። ቀጥሉበት
THO WORLD
author
Best app the soul
Mehari Yohannes
author
ምርጥ !!!
ሶሎ ፋንታ