Back to Top
ማኅሌተ ጽጌ  Mahilete tsigie Screenshot 0
ማኅሌተ ጽጌ  Mahilete tsigie Screenshot 1
ማኅሌተ ጽጌ  Mahilete tsigie Screenshot 2
ማኅሌተ ጽጌ  Mahilete tsigie Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About ማኅሌተ ጽጌ Mahilete tsigie

This is an app developed for Ethiopian Orthodox Church members. The app is solely contain Mahlete Thisgie full book.

Please rate 5 start and give us your kindly comments.
Happy Reading!

ይህ ማኅሌተ ጽጌ የሞባይል መተግበርያ ሶፍት ዌር የተሰራው ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች ሲሆን ደራሲውም የእመቤታችን ፍቅሯ የበዛላቸው አባ ጽጌ ድንግል ናቸው ።
ይህ መጽሀፍ በተለይ በቤተክርስቲያናችን ከመስከረም 26 እስከ ኅዳር 6 ያለውን ጊዜ (ዘመነ ጽጌ ተብሎ የሚጠራውን) የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስደቷን የሚያዘክር ሲሆን ይህም መተግበርያ ምእመናን ይህን የበረከት ጊዜ በቀላሉ ይጠቀሙ ዘንድ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
ይህንም ሲጠቀሙ አልፎ አልፎ የንባብ ልዩነት ይታያል ይህንም ልዩነት በቅንፍ አስቀምጠነዋል ቢሆንም ግን ልዩነቱ የታሪክም ሆነ የምስጢር ልዩነት እንደማያመጠ የሊቃንቱን ምስክርነት ይዘን ነው ልዩነቱም በባእታ(በታች ቤት) እና በግምጃ ቤት(በላይ ቤት) የሚባልው ሲሆን በቅንፍ የተቀመጠው በላይ ቤት እና በተለያዩ አድባራት የሚባለው እንደሆነ ማስገንዘብ እንወዳለን።
በዚህ መተግበርያ ላይ የሚያገኟቸው

1 ማኅሌት ጽጌ እና ሰቆቃወ ድንግል ማየት

2 የግእዝ እና የአረብኛ ቁጥሮችን በተጓዳኝ ማሳየት

3 በገጽ ከፋፍሎ ማሳየት

4 በተግበርያውን በጎበኘን ቁጥር የተመረጡ ጥቅሶችን ከስእላት ጋር ማሳየት

5 ጽሑፉን ሁለቴ በመጫን ወይም ጫን አድርጎ በመያዝ መምረጠማ ማጋራት

6 ቃላትን ወይም ሀረጋትን በግእዝ መፈለግ

ወደ ፊት ሌሎች በርካታ ባህርያትን ስለምንጭውምር ይጎብኙን።

Similar Apps

Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ 81

Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ 81

4.1

Amharic Bible 81 is an app developed for the Ethiopian Orthodox Church...

መዝሙረ ዳዊት በአማርኛ

መዝሙረ ዳዊት በአማርኛ

0.0

መዝሙረ ዳዊት የጸሎት መጽሐፍ ከሰኞ እስከ ዓርብ በየቀናቱ የተከፋፈለ በአማርኛ። በተጨማሪም መዝሙረ...

መጽሐፈ ሄኖክ Book of Enoch

መጽሐፈ ሄኖክ Book of Enoch

0.0

ጥንታዊው በኢትዮጵያ ብቻ ይገኝ የነበረው እና ሌላው ዓለም ቆይቶ የተቀበለው አሁን በመላው...

Frequently Asked Questions(FAQ)

የሞባይል መተግበርያ ዌር እና የተሰራው የማህሌት ጽጌ ለምን እንደሚጠቀሙ ይወዳል?

የሞባይል መተግበርያ ዌር እና የተሰራው የማህሌት ጽጌ ለእኛ የሚደርሰውን ምንጧና (በድንግል ማርያም) ግንኙነት ትውልድን እንለምንሃለን።

ማኅሌት ጽጌ ከዛሬ ጀምሮ ምንም ስለማይጠቀም ይህንን መጽሐፍ እንዴት መጽሐፍ እንደሚሳይ ነው?

ማኅሌት ጽጌ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች ለማስገንዘብ አድባራት አወዳድሮ ቦታ ማለት ነው።

ማኅሌት ጽጌ ወይም የተገጠመችም ድንግል አለም በጎበኘን ቁጥር የተመረጡ ጥቅሶችን ለማሳየት እንዴት መጽሐፍ እንደሚሳይ ነው?

ማኅሌት ጽጌና ድንግል አለም የተገጠመች ድንግል ጥቅሶችን መጽሐፍ እንዴት ሳይሳዩን ተጠቀሙ ዘንድ መጽሑፍን በመጫን ወይም ጫን አድርጎ በመያዝ ማጋራት እንዲሳይ ነው።

ማኅሌት ጽጌና ድንግል አለም በግእዝ መፈለግ የምንሳይበት ስለማይገባኝ እናት ማለት ነው?

ማኅሌት ጽጌና ድንግል አለም በግእዝ መፈለግ የተመረጡ ጥቅሶችን ከስእላት ጋር ማሳየት ነው።

ማኅሌት ጽጌን ሁለቴ በመጫን ወይም ጫን አድርጎ በመያዝ መምረጠማ ማጋራት እንዴት እናውቃለን?

ማኅሌት ጽጌን ሁለትም በመጫን ወይም ጫን እንዲያዝን ያደርጋል። ስለዚህ የሚፈለጉትን መምረጠማዎች ማጋራት እንዴት እንደሚሳይ እንደሚጠቀሙ እናውቃለን።

በቀላሉ የመጽሀፍ ቃላትን ወይም ሀረጋትን በግእዝ መፈለግ ይገባኛልህ?

በቀላሉ የመጽሀፍ ቃላትን ወይም ሀረጋትን በግእዝ መፈለግ እንዲሳይ እናውቃለን።
author
excellent
tekleab endashaw
author
Osem Love it
edit Wiz b7
author
God Bless You! Thanks!
Mesi Tigabu
author
እናመሰግናለን
Takle Z tw
author
እናመሰግናለን
Makiya Makiya
author
So glorious
Knowledge Tube ዕውቀት ቲዩብ